Channel
Updated: 2026-07-04
No ads indexed yet.
This channel was added to our crawler but no sponsored impressions have surfaced yet. Subscribe below — we will ping you on the first hit.
Tracked since 2026-07-04 · first ad check queued
☞እውቀትና ጥበብ ይለያያሉ!!! አንዱ ሸኽ ዑሰይሚንን ረሂመሁላህ እንዲህ ሲል ጥያቄ አቀረበላቸው። -" ሁለተኛ የምጨምራት ሴት ሀራም ላይ እንዳትወድቅ ስለፈራሁላት ላገባ ነው ምን ይመስሎዎታል?" እሳቸውም ፦" ለሁለተኛዋ የመደብከውን ገንዘብ ትዳር ለሌለው ወንድምህ ስጠውና እሱ ያግባት:: የሁሉቱንም አጅር ታገኛለህ::" በማለት መለሱለት። @ethio_islamic_channel