Channel
እዚህ ማኅበር ውስጥ የሚካተቱ የስነ-ጽሁፍ ይዘቶች፦ 👉መንፈሳዊ ግጥም ፦ስለ ሀገር ፦ስለ እግዚአብሔር ፍቅር ፦ስለ ወንጌል ፦ስለቤተክርስቲያን👉መነባነብ 👉ግጥማዊ ትረካ ይቀላቀሉን Channel👉 @ye_getamian_mahiber Group👉 @yegetamianmahiber Owner:- @s_o_l_e_n_y
Updated: 2026-08-25
የአመቱ መጨረሻ ሰኞ😀 እንዴት እየሄደላችሁ ነው?😘
እኔን ብሎ ገጣሚ 🤷♂️✍️ ገጣሚ አብርሃም @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
የግጥሙ ርዕስ :- ቀን ሲጨምርላት ገጣሚ :- Natty የጊዜ ባለቤት አምላክ የፍጥረታት ፣ ለነፍሴ እድሜ ሰጥቶ ቀን ሲጨምርላት፣ እንዲህ ነው ያሰበላት....... ቀን ቀንን ተክቶ ሳምንትታትን ሰጥቶ፣ ሳምንት ተደምሮ ወርን አስቆጥሮ፣ ወራት በአንድ ላይ አመትን እንድናይ፣ ይሰሩ የለም …
@Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
ሠላም ቤተሰብ ከላይ ያለውን ፎቶ አይነት ማስታወቂያ ከመጣላችሁ እኛ አይደለንም የምንለቀው ቴለግራም ራሱ ነው Advertisement የምሰራው እናም ከእናንተ የምጠበቀው ጥሩ ነገር ከመጣ ገብታችሁ ተጠቀሙበት። @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
አትጥሪኝ አንቺ አለም🌎🌍🌏 ገጣሚ አቤል ገብሬ @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
ፍቅሩ ማረከኝ ሰዉ ሁሉ ሃጥያት ሰርቷል፥ የእግዚ/ር ክብር ጎድሎባቸዋል፥ ተብሎ በመጽሐፍ ቅዱስ ተፅፏል፥ ደግሞ ሌላ ቦታ እንዲህ ይላል፥ የሃጢያት ደሞዝ ሞት ነዉ ተብሏል፥ ታዲያ ግን ለዚህ ሰዉ ለሃጥያተኛዉ፥ ክርስቶስ ስጋ ለብሶ ከሰማይ የመጣዉ፥ እንዴት አፍቅሮን እንዴትስ ቢወደን ነዉ፥…
ከግዑዛን መንደር ✍️Marta @Ye_Getamian_mahiber @Ye_Getamian_mahiber
How AvaTrade runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How Exness runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How FP Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
How IC Markets runs sponsored Telegram campaigns in 2026 — creative formats, regional strategy, and what the tgadsspy archive reveals about this forex broker.
Flags — the regions we asked our observer pool for while recording this ad in this channel. That is a label on our request, not a confirmed place of viewing: when no account is available in the requested country the pool silently substitutes another and does not say so. It is not the advertiser's targeting country either. We stopped requesting the region on {date}, so newer creatives carry no flags at all. The channel's main country (by its language) is highlighted in blue; regions under 5% are collapsed into +N.